በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረገ ግፊት ለማድረግ እንዲሁም ባሻር አል-አሳድ ከሥልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ የተፈጠረውን ችግር በቅርብ ለመመልከት የፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከፍተኛ ባለሥልጣናት በዚህ ...
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውና፣ በህወሓት ሊቀመንበር ዶ.ር. ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን፣ ባለፈው ሣምንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ጋራ ውይይት ...
"ነጻ" ሲባል ፣ ርእሰ መስተዳደሩ በመተቸት በሚለው በአንዱ ክስ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። የመከላከያ ምስክሮቹን እንዲያሰማም የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትላንት ታኅሣሥ 2 ቀን 2017 ዓ.ም.
በአማራ ክልል በግጭት ውስጥ ያሉ ታጣቂዎች ወደ ሰላም እንዲመጡ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ ከተማ ተካሂደ፡፡ ሰልፈኞቹ በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የቱሪዝም ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ኢትዮጵያ እራሷን ከሶማሊያ ከገነጠለቸው የሶማሌላንድ ሪፐብሊክ ጋራ በተፈራረመችው አወዛጋቢ የባህር በር ስምምነት ምክንያት አንድ ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ የዘለቀውን ዲፕሎማሲያዊ ...
የሶማሊያ ወታደሮች በከፊል ራስ ገዝ ከሆነችው ከጁባላንድ ኃይሎች ጋራ ትላንት ከተጋጩ በኋላ ከያዙት ሥፍራ ለቀው ማፈግፈጋቸውን ሞቃዲሾ ዛሬ ሐሙስ አስታውቃለች፡፡ ግጭት የማይለያት ሶማሊያ በአምስት ...
በሱዳን በጦር ሠራዊቱ እና በፈጥኖ ደራሽ ኅይሎች መካከል ለ20 ወራት የዘለቀውን አስከፊ ጦርነት ተከትሎ “እስከዛሬ ከተመዘገቡት ሁሉ ትልቁን ሰብአዊ ቀውስ የተሸከመች ሀገር ሆናለች” ሲል የዓለም ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
በቱኒዚያ ባሕር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ አደጋ ሕይወታቸው ያለፈ የዘጠኝ ፍልሰተኞችን አስከሬን ማግኘታቸውን የሃገሪቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ከደረሰው አደጋ የተረፉ 27 ፍልሰተኞችን መታደጋቸውንና ...
ታይም መጽሔት ዶናልድ ትረምፕን የዓመቱ ሰው አድርጎ መርጧል። መጽሔቱ ትረምፕን የዓመቱ ሰው ብሎ ሲመርጥ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ትረምፕ እ.አ.አ በ2016 በመጽሔቱ የዓመቱ ሰው ተብለው ነበር። ትረምፕ ...