ጅቡቲ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን እንድታስተዳድር ባቀረበችው ግብዣ እንደጸናች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአፍሪካ ህረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር እጩ ተወዳዳሪ መሃሙድ አሊ የሱፍ አስታወቁ። የአፍሪካ ...
በአማራ ክልል 15 ሺህ ንጹሀን ለሞት፣ ለአካል ጉዳትና አስገድዶ መድፈር መጋለጣቸውን የአማራ ክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ይፋ አድርጓል። በክልሉ ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ በቀጠሉ ግጭት እና ...
ሮይተረስ ሶማሊያ ከማዕከላዊ መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት ካቋረጠዉ የጁባላንድ ግዛት ሃይሎች ጋር ከተቀሰቀሰው ግጭት በኋላ የፌደራል ወታደሮችን ከደቡብ ምዕራብ የታችኛው ጁባ ክልል ማስወጣት ...
በሀያት ታህሪር አል ሻም የሚመሩት የታጠቁ ሃይሎች ደማስቆን ሲቆጣጠሩ በአል አሳድ ወንድም ቤት ስር ያገኙት ረጅምና ግዙፍ ዋሻ ያመለጡበት እንደሆነ ቢነገርም እስካሁን ድረስ አወጣጣቸው በግልጽ ...
ከላይ የተጠቀሱት የአመጋገብና የኑሮ ዘይቤያቸው ለረጅም እድሜያቸው አስተዋጽኦ ማድረጋቸው ይነገራል። ዋነኛው ጉዳይ ግን "እድሜ ቀጣዩ ወጥ" መሆኑን ይናገራሉ። ቀይ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ...
የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልት ትራምፕ በታይም መጽሄት የ2024 የአለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ሰው ተብለው መመረጣቸው እየተነገረ ነው። ፖለቲኮ ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ትራምፕ የታይም ...
አሜሪካዊያን በምርጫው ላይ እንዲዳተፉ እና ድምጽ እንዲሰጡ በየቀኑ አንድ ሚሊዮን ዶላር ሲሸልም የነበረ ሲሆን የትራምፕ ዋነኛ ደጋፊም ሆኗል። ...
ሲኤንቢሲ በተለየ መንገድ የሚመረቱ እና ዋጋቸው እጅግ ውድ የሆኑ የቡና ምርቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በኪሎ እስከ 1 ሺህ ዶላር በመሸጥ እና ዓለማችን ውድ ዋጋ የሚባለው በታይላንድ የሚመረተው ብላክ ...
ፍላጎቱን ለማሳካትም የገንዘብ እጥረት ስላለበት ሆቴሎችን ለማጭበርበር የተለያዩ ዘዴዎችን ለመከተልም ይወስናል፡፡ ጎብኚ መስሎ ወደ ሆቴሎች የሚገባው ይህ ሰው በሚጓዝባቸው አካባቢዎች በቦርሳው ውስጥ ...
ኤርትራዊያንን ጨምሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የ26 ሀገራት ስደተኞች በኢትዮጵያ ተጠለዋል ተብሏል በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በመንግሥት እየተዋከቡ ነው መባሉን ...
የአለማቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ሳኡዲ አረቢያ የ2034ቱን የአለም ዋንጫ ለማስተናገድ በብቸኝነት ያቀረበችውን ጥያቄ በይፋ ተቀበለ። በዚህም ሳኡዲ ከአስር አመት በኋላ የሚካሄደውን የወንዶች ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ19 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...