የአለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በመላው አለም በዚሁ አደጋ በየአመቱ 1 ነጥብ 19 ሚሊየን ሰዎች ህይወት ያልፋል ተብሎ ይገመታል። የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በመኪና አደጋ ...
ከስፔን የዩትዩብ የስፖርት ፕሮግራም ቻናል ጋር በነበራቸው ቆይታ "የክለብ ቆይታየ በማንችስተር ሲቲ እንዲጠናቀቅ አቅጃለሁ፤ አሁን በምገኝበት ሁኔታ አዲስ ቡድን ተቀብሎ ለማስልጠን ሞራሉ የለኝም፤ ...
ከአንድ ወር በፊት በተካሄደው የአሜሪካ ምርጫ ዋዜማ ዕለት አንድ ቢትኮይን በ 68 ሺህ ዶላር ይሸጥ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ አንድ ቢትኮይን በ98 ሺህ ዶላር እየተሸጠ ይገኛል። ባሳለፍነው ሳምንት ...
ዋነኛ የቡና አምራች የሆኑት ብራዚል እና ቬትናም በድርቅ እና ጎርፍ መጠቃታቸው ለቡና ዋጋ መጨመር ዋነኛ ምክንያት ሆኗል የዓለማችን ዋነኛ ቡና አምራች ከሆኑ ሀገራት መካከል የሚጠቀሱት ብራዚል እና ...
በህገወጥ ሰዎች አዘዋዋሪዎች ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የሚጓዙ ሰዎች በ25 በመቶ አድጓል ነው የተባለው በግጭት፣ በአየር ንብረት ምክንያት በተከሰቱ አደጋዎች እና በአለም አቀፍ ቀውሶች ምክንያት ህገወጥ ...
የደቡብ ኮሪያ ፖሊስ በዛሬው እለት የፕሬዝደንት ዩን ሱክ የኦልን ቢሮ መበርበሩን እና ከስልጣን የተነሱት ሚኒስትር ራሳቸውን ለማጥፋት መሞከራቸውን ባለስልጣናትን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል። የአሜሪካ ...
ሞሀመድ አል ባሺር በሰሜን ምዕራባዊ ሶሪያ ኢድሊብና አሌፖን የተቆጣጠረውን የሀያት ታህሪር አል ሻም ሀይል የመሩ ሲሆን፥ በጥር ወር 2024 ቡድኑ ያቋቋመው "የሳልቬሽን መንግስት" ወይም ኤስጂ ጠቅላይ ...
በቤተ ሙከራ ውስጥ የነበሩት ቫይረሶቹ ከእንስሳት ወደ ሰው መተላለፍ የሚችሉ ቫይረሶች እንዳሉበት ተገልጿል በአውስትራሊያ ኪዊንስላንድ ግዛት 100 የሆኑ እና ለሰው ልጆች አስጊ የሚባሉ ቫይረሶች ከቤተ ...
የሶሪያ አማጽያን ዋና ከተማዋ ደማስቆን ከተቆጣጠሩ እና የፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ መንግስት ከስልጣን መወገድን ተከትሎ የአውሮፓ ሀገራት በሶሪያውያን እየቀረበላቸው የሚገኘውን የጥገኝነት ጥያቄ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ18 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
ፑቲን ዩክሬን ወደ ኔቶ የመግባት ሀሳቧን እንድትተው እና ሩሲያ በከፊል ከያዘቻቸው አራት ግዛቶቿ ለቃ እንድትወጣ ይፈልጋሉ። ዩክሬን ግን ይህን ቅድመ ሁኔታ እጅ እንደመስጠት ስለምትቆጥረው ውድቅ ...
የሶሪያው መሪ በሽር አላሳድ ውድቀት የእስራኤል እና አሜሪካ እቅድ ውጤት ነው ሲሉ የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላ አሊ ሃሚኒ ተናገሩ፡፡ መሪው ከሁለቱ ሀገራት በተጨማሪ በቀጠናው የምትገኝ በስም ያልጠቀሷት ሀገር ውድቀቱን ለማፋጠን ተባብራለች በማለት ወቅሰዋል፡፡ ...