ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ኢትዮጵያ እራሷን ከሶማሊያ ከገነጠለቸው የሶማሌላንድ ሪፐብሊክ ጋራ በተፈራረመችው አወዛጋቢ የባህር በር ስምምነት ምክንያት አንድ ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ የዘለቀውን ዲፕሎማሲያዊ ...
"ነጻ" ሲባል ፣ ርእሰ መስተዳደሩ በመተቸት በሚለው በአንዱ ክስ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። የመከላከያ ምስክሮቹን እንዲያሰማም የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትላንት ታኅሣሥ 2 ቀን 2017 ዓ.ም.
በአማራ ክልል በግጭት ውስጥ ያሉ ታጣቂዎች ወደ ሰላም እንዲመጡ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ ከተማ ተካሂደ፡፡ ሰልፈኞቹ በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የቱሪዝም ...
ታይም መጽሔት ዶናልድ ትረምፕን የዓመቱ ሰው አድርጎ መርጧል። መጽሔቱ ትረምፕን የዓመቱ ሰው ብሎ ሲመርጥ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ትረምፕ እ.አ.አ በ2016 በመጽሔቱ የዓመቱ ሰው ተብለው ነበር። ትረምፕ ...
የሶማሊያ ወታደሮች በከፊል ራስ ገዝ ከሆነችው ከጁባላንድ ኃይሎች ጋራ ትላንት ከተጋጩ በኋላ ከያዙት ሥፍራ ለቀው ማፈግፈጋቸውን ሞቃዲሾ ዛሬ ሐሙስ አስታውቃለች፡፡ ግጭት የማይለያት ሶማሊያ በአምስት ...
በቱኒዚያ ባሕር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ አደጋ ሕይወታቸው ያለፈ የዘጠኝ ፍልሰተኞችን አስከሬን ማግኘታቸውን የሃገሪቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ከደረሰው አደጋ የተረፉ 27 ፍልሰተኞችን መታደጋቸውንና ...